Ministry of Health
(Ministry of health - Ethiopia, 2022)
ይህ ሁለተኛው የጤናው ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (ሁለተኛው ጤ.ዘ.ት.ዕ) ከ2013-2017 በጀት ዓመት መካከል ያለውን ጊዜ
የሚሸፍን ነው። ሁለተኛው ጤ.ዘ.ት.ዕ የአስር ዓመቱ የጤና ዘርፍ ዕቅድ የመጀመሪያ አካል ሆኖ ተሰናድቷል። ዕቅዱ በመጀመሪያው
ጤ.ዘ.ት.ዕ ጥልቅ ሁኔታዊ ትንተና እና የአፈፃፀም ግምገማ ላይ በመመርኮዝ የተዘጋጀ ሲሆን ዓለም ...