Abstract:
ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመድኃኒትና ምግብ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011
አንቀፅ 72 ንዑስ አንቀፅ (2)፣ በምግብ፣ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 661 አንቀፅ
55 ንዑስ-አንቀፅ (3) እና የምግብ፣ የመዯኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ደንብ ቁጥር 299/2006 አንቀፅ 98 መሰረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡