Ethiopian Public Health Institute
(EPHI, 2012-08)
የእብድ ውሻ በሽታ በእንግሊዘኛው አጠራር
ሬቢስ ከሒንዱ ሳንስክሪት ራብሐስ
(Rabhas) ቃል የፈለሰ ነው፡፡ ይህ
በሽታ ዝምተኛ፣ ለጌታው ታዛዥና ጓደኛ
የነበረ ውሻ በድንገት ወደ አስፈሪ
የአውሬነት ባህሪ የሚለወጥበት ሁኔታ
ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ (Rabies)
በቫይረስ አማካኝነት በበሽታው ከተለከፈ
እንስሳ ወደ ሌላ ጤነኛ እንስሳ ...