Ethiopian Public Health Institute
(EPHI, 2022-12)
የደም ማነስ በአለም ዙሪያ የሚታወቅ የህብረተሰብ የጤና ችግር ሲሆን ሁለት ቢሊዩን ህዝብ ተጠቂ ናቸው[1] ፡፡ በአለማችን 41.8% ነፍሰጡር እናቶችና 30.2% ነፍስጡር ያልሆኑ
እናቶች የደም ማነስ አለባቸው[1, 2]፡፡ ምንም እንኳን የተለያዩ የደም ማነስ በሽታ መንስኤዎች ቢኖሩም ከግማሽ በላይ የሚሆነው ግን በአይረን ንጥረ ነገር እጥረት ...