dc.contributor.author | EPSS | |
dc.date.accessioned | 2024-12-12T06:20:30Z | |
dc.date.available | 2024-12-12T06:20:30Z | |
dc.date.issued | 2022 | |
dc.identifier.uri | http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/3701 | |
dc.description.abstract | የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጥራታቸዉ የተረጋገጠ መሰራታዊ መድኃኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና ቀጣይነት ባለዉ መልኩ ለመንግስታዊ የጤና ተቋማት ለማቅረብ በአዋጅ ቁጥር 553/99 የተሰጠው ተልዕኮ ነው፡፡ ይኸንን ተልዕኮ እዉን ከማድረግ አንጻር አገልግሎቱ የተለያዩ የስራ ክፍሎችን በማደራጀት እና አሰራሮችን በመዘርጋት እየተገበረ ይገኛል፡፡ ለዚህም በአገልግሎቱ የመድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች መጋዘን አያያዝና ክምችት አስተዳደር በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎች ውስጥ ቀልጣፋ፣ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራር ለመዘርጋትና ወቅቱን ያገናዘበ መመሪያ መዘጋጀቱ የሚያበረክተዉ አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ነዉ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.subject | Pharmaceutical | en_US |
dc.title | የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመድኃኒትና የህክምና መገልገያዎች መጋዘን አያያዝና ክምችት አስተዳደር ረቂቅ መመሪያ | en_US |
dc.type | Image | en_US |